ከሕግ ውጭ የተወለዱ ልጆች፥ በፍርድ ቀን የወላጆቸቸውን ክፋት ይመሰክራሉና።
ከክፉዎች ሰዎች መኝታ የሚወለዱ ልጆችም በተመረመሩ ጊዜ ለእናትና አባታቸው ክፋት ምስክሮች ናቸው።