ነፍሱ ጌታን የምታስደስት በመሆኗ፥ ከከበባት ክፋት ፈጥና ወጣች፤ ሰዎች ግን ሁኔታዋን አልተረዱም፤ አእምሮአቸውም እውነታዋን አልተቀበለውም።
ነፍሱ እግዚአብሔርን ደስ አሰኝታዋለችና፤ ስለዚህም ከክፉዎች መካከል ተለይቶ በችኮላ ሄደ።