ልጅ ባይወልዱም እንካን የመልካም ምግባር ባለቤት መሆን፥ በእግዚአብሔር በሰውም ዘንድ እውቅና ስላለው፥ የማይሞት መታሰቢያ ማቆም ነው።
ከበጎነት ጋር አለመውለድ ፍጹም ሥራ ነው፤ በእግአብሔር ዘንድ፥ በሰውም ዘንድ የታወቀች ስለ ሆነች ስም አጠራሯ ሕይወት ነውና።