የተቀጡ ሆነው በሰዎች ፊት ቢታዩም፥ ተስፋቸው ግን በዘላለማዊነት የለመለመ ነበር።
በሰው ፊትም ቢፈረድባቸው ተስፋቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ሞት የሌለባት ፍጽምት ሕይወት ናት።