የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 19:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ደመና በሠፈራቸው ላይ አጠላ፤ ውሃ በነበረበት ደረቅ መሬት ብቅ አለ፤ ቀይ ባሕር መሰናክል የሌለበት መንገድ፥ ሞገደኛውም ማዕበል የለመለመ መስክ ሆነ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ደመና ሰፈ​ሩን ጋረ​ደች፥ ውኃ​ዋም ከቀ​ድ​ሞዋ ይልቅ የረ​ጋች ሆና ታየች፥ የደ​ረ​ቀ​ች​ውም ምድር የለ​መ​ለ​መች መስክ ሆና ታየች፥ በኤ​ር​ትራ ባሕር መካ​ከ​ልም መሰ​ና​ክል የሌ​ለው መን​ገድ ታየ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 19:7
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች