ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 19:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ልጆችህ ከመጐዳት ይድኑ ዘንድ፥ ፍጥረታታ በሙሉ ትእዛዞችህን በማክበር ሁለመናቸውን ለወጡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ፍጥረት ሁላ ከወገኖችዋ ጋር በእነርሱ ላይ ተለወጠች፤ ዳግመኛ ልጆችህ ያለ ክፋት በደኅና ይጠበቁባት ዘንድ የታዘዘችበትን ትእዛዝ እያገለገለች ተለወጠች። ምዕራፉን ተመልከት |