ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 19:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሕዝቡ በእጅህ ከለላ ስር ሆኖ፥ በድንቅ ሥራዎችህ እየተደመመ ባሕሩን አቋረጠ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በከበረች እጅህና ከፍ ባለች ክንድህ ተጋርደው፥ ወገኖችህ ሁሉ ባለፉበት ኀይለኛ ማዕበል መካከልም የለመለመ መስክ ታየ፤ ድንቅ ሥራህንም ባዩ ጊዜ ይህችን እጅህን አመሰገኑ። ምዕራፉን ተመልከት |