የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 18:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከጨማው በተቃራኒ ለሕዝቦችህ የእሳት አምድን፥ ባልታወቀው ጉዟቸው፥ በተስፋ ስደታቸው፥ ይረዳቸው ዘንድ ለዘብ ያለ ፀሐይን ሰጠሃቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እነ​ዚህ ግን በተ​ላ​ከ​ላ​ቸው የማ​ዳን ስጦታ ደስ አላ​ቸው፥ የማ​ይ​ታ​ወቅ ጎዳ​ና​ንም ይመ​ራ​ቸው ዘንድ የእ​ሳት ዐም​ድን ሰጣ​ቸው፥ በሚ​ወ​ደ​ደ​ውም መን​ገድ የማ​ያ​ቃ​ጥል ፀሐ​ይን ሰጣ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 18:3
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች