ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 18:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እነኛ የማይደበዝዘውን የሕግህን ብርሃን ለዓለም ይሰጡ ዘንድ የላክኻቸውን ልጆችህን፥ በምርኮኝነት ይዘው የነበሩት ግን፥ ብርሃንን አጥተው በጨለማ መታሰር ይገባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ብርሃንን ያጡ ዘንድ፥ በጨለማም ይታሰሩ ዘንድ ለእነዚያ ይገባቸዋል፤ ለዓለም ይሰጥ ዘንድ ያለው፥ የማያልፍ የሕግህ ብርሃን ያላቸው ልጆችህን አስረው አግዘዋቸዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |