ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 18:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በፊት ለደረሰባቸው በደል፥ የበቀል ጉዳት ባለማድረሳቸው አመሰገኗቸው። ስላለፈው ጥላቻቸውም ይቅርታ ለመኗቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እነዚያ የሚወዷቸውን ይደበድቧቸው ነበርና፤ የተበደሉትንም መከራ ስለ አጸኑባቸው እርስ በርሳቸው ይመሰጋገኑ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |