የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 18:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ቁጣን ባቆመውና ወደ ሕያዋንም እንዳይጠጋ ባገደው ጊዜ፥ አስክሬኖች ተከምረው ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ብዛ​ታ​ቸው የማ​ይ​ቈ​ጠር የሞቱ ሰዎች እርስ በር​ሳ​ቸው በወ​ደቁ ጊዜ በበ​ሽ​ተ​ኞ​ቹና በሕ​ያ​ዋ​ኖቹ መካ​ከል ቁሞ መቅ​ሠ​ፍ​ቱን ጸጥ አደ​ረገ። ለሕ​ያ​ዋ​ንም መን​ገ​ድን ለየ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 18:23
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች