ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 18:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጥላቻን አስወገደ፤ በጉልበት አልነበረም፥ በመሣሪያም አልነበረም፥ ለአባቶች ያደረገውን መሐላ፥ የገባውንም ቃል ኪዳን በማስታወስ ቀጪውን ስለ ተስፋው ቃል በመለመን ነበር እንጂ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አጥፊዎችንም አሸነፈ፤ በሥጋዊ ኀይል ወይም በጦር መሣሪያ አይደለም፤ ነገር ግን የአባቶችን መሐላና ቃል ኪዳናቸውን በማሰብ ቀሣፊውን በቃልህ አስወገደ። ምዕራፉን ተመልከት |