የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 18:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ያስጨነቋቸው ሕልሞች ይህ ቅጣት ስለምን እንደ ተፈረደባቸው ሳያውቁት እንዳያልፉ አድርጓቸዋልና።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ክፉ ነገር ስለ​ምን እን​ደ​ሚ​ያ​ገ​ኛ​ቸ​ውና እን​ደ​ሚ​ያ​ጠ​ፋ​ቸ​ውም ባለ​ማ​ወቅ እን​ዳ​ይ​ሆኑ ያወ​ኳ​ቸው ሕል​ሞች አስ​ቀ​ድ​መው ይህን ነግ​ረ​ዋ​ቸ​ዋ​ልና።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 18:19
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች