ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 18:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ወዲያና ወዲህ ግማሽ በድን አካላቸው ተጥሏል፤ ስለምንም አንደሚሞቱ ይናገሩ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ከእነርሱም እኩሌታው የሞተ ሆኖ በሌላ ቦታ የሚወድቅ ነበረ፥ የሚሞቱባትንም ምክንያት ገለጠላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |