ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 18:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ይሁን እንዱ የሞት ጽዋ በጻድቃኖችም ላይ ደርሷል። ብዙዎችም በበረሃ አልቀዋል፤ ቁጣው ግን አልበረታባቸውም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከጻድቃንም አስቀድሞ ለሞት የሚያበቃ መከራ ያገኛቸው አሉ። በምድረ በዳም መቅሠፍት ሆነ፥ ከእነርሱም ብዙዎችን አጠፋ። ነገር ግን መቅሠፍቱ ብዙ ዘመን አልዘገየም። ምዕራፉን ተመልከት |