የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 18:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ወዲያና ወዲህ ግማሽ በድን አካላቸው ተጥሏል፤ ስለምንም አንደሚሞቱ ይናገሩ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከእ​ነ​ር​ሱም እኩ​ሌ​ታው የሞተ ሆኖ በሌላ ቦታ የሚ​ወ​ድቅ ነበረ፥ የሚ​ሞ​ቱ​ባ​ት​ንም ምክ​ን​ያት ገለ​ጠ​ላ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 18:18
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች