ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 18:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ወዲያው ሕልሞችና አስፈሪ ቅዠቶች አሸበሯቸው፤ ያልጠበቁትም ፍርሃት አስጨነቃቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ያንጊዜም በአስፈሪዎች ሕልሞች ምትሀት አወካቸው፥ ያላሳቧት ድንጋጤም በላያቸው ሠለጠነችባቸው። ምዕራፉን ተመልከት |