ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 18:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ያስጨነቋቸው ሕልሞች ይህ ቅጣት ስለምን እንደ ተፈረደባቸው ሳያውቁት እንዳያልፉ አድርጓቸዋልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ክፉ ነገር ስለምን እንደሚያገኛቸውና እንደሚያጠፋቸውም ባለማወቅ እንዳይሆኑ ያወኳቸው ሕልሞች አስቀድመው ይህን ነግረዋቸዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |