የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 17:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እጅግ ደካማ የሆነውና እርሱኑ ከመሰለው የሲኦል ጉድጓድ የመነጨው ጨለማ ሳይገፍ በአንድ ዓይነት እንቅልፍ ተሸንፈው ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሚ​ያ​ስ​ደ​ነ​ግጡ አጋ​ን​ንት አስ​ደ​ን​ግ​ጠ​ዋ​ቸ​ዋ​ልና፥ ምት​ሀ​ትን በማ​ሳ​የት የሚ​ያ​ሳ​ድ​ዱ​አ​ቸው አሉ፥ የሰ​ው​ነ​ት​ንም ተስፋ የሚ​ያ​ደ​ክም አለ፥ ያል​ጠ​በ​ቁ​ትና ያል​ተ​ጠ​ራ​ጠ​ሩት ፍር​ሀ​ትና ድን​ጋ​ጤም ድን​ገት ደረ​ሰ​ባ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 17:14
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች