ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አሁን ደግሞ ግዙፍ መናፍስት ያባርሯቸዋል፥ ነፍሶቻቸውም በመደንገጣቸው ሽባ ሆነዋል፤ ድንገተኛና ያልተጠበቀ ሽብር አጥቅቷቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በዚያም ያለው ማንኛውም ሁሉ እንዲህ ነው፥ የወደቀም ቢሆን፥ በእግር ብረት ወይም ያለ እግር ብረት ታስሮ በእስር ቤት የሚጠበቅም ቢሆን፥ ምዕራፉን ተመልከት |