ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የሚያስደነግጡ አጋንንት አስደንግጠዋቸዋልና፥ ምትሀትን በማሳየት የሚያሳድዱአቸው አሉ፥ የሰውነትንም ተስፋ የሚያደክም አለ፥ ያልጠበቁትና ያልተጠራጠሩት ፍርሀትና ድንጋጤም ድንገት ደረሰባቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እጅግ ደካማ የሆነውና እርሱኑ ከመሰለው የሲኦል ጉድጓድ የመነጨው ጨለማ ሳይገፍ በአንድ ዓይነት እንቅልፍ ተሸንፈው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |