ማስጠንቀቂያ ይሆናቸው ዘንድ፥ ለአጭር ጊዜ ተሠቃዩ፥ የሕግህን ትእዛዝ የሚያስታውስ የድኀንነት ምልክት ሆናቸው፤
ይህም ምልክት የሕግህን ትእዛዝ ያሳስባቸው ዘንድ ለድኅነት ማስጠንቀቂያ ሆናቸው።