ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ይህም ምልክት የሕግህን ትእዛዝ ያሳስባቸው ዘንድ ለድኅነት ማስጠንቀቂያ ሆናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ማስጠንቀቂያ ይሆናቸው ዘንድ፥ ለአጭር ጊዜ ተሠቃዩ፥ የሕግህን ትእዛዝ የሚያስታውስ የድኀንነት ምልክት ሆናቸው፤ ምዕራፉን ተመልከት |