ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ወደ ነሐሱ እባብ የሚያይ ሁሉ ይድናል፤ መዳንን የሚያገኘው ግን ባየው ነገር ሳይሆን የሁሉም አዳኝ በሆንከው ባንተ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሁሉን የምታድን ሆይ፥ ከእነርሱ የተመለሰው በአንተ ዳነ እንጂ በማየት ብቻ የዳነ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከት |