የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 16:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ፍጡርህ ያንተ የፈጣሪው አገልጋይ ነውና፥ ኃጥአተኛውን ለመቅጣት ይወጠራል፤ አንተን ለሚያምኑት ሲል ደግሞ ይላላል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ፈጣሪ ሆይ፥ ፍጥ​ረቱ ሁሉ ለአ​ንተ ያገ​ለ​ግ​ላ​ልና፥ በዐ​መ​ፀ​ኞች ላይ የሚ​ላክ ፍር​ድን ታመ​ጣ​ለህ፥ በአ​ንተ ወደ​ሚ​ታ​መ​ኑም ይደ​ርስ ዘንድ ደስ​ታን ትሰ​ጣ​ለህ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 16:24
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች