የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 13:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ነገር ግን እሳት፥ ነፋስ ወይም ፈጣን አየር፥ ከዋክብት፥ ማዕበል ወይም የሰማይ ብርሃናትን ዓለምን ያስተዳድራሉ ብለው እንደ አማልክት ያመልኳቸው ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ነገር ግን እሳ​ት​ንና ፈጥኖ የሚ​ነ​ፍ​ሰ​ውን ነፋስ፥ ወይም የከ​ዋ​ክ​ብ​ትን ዙረት፥ ወይም የው​ኃ​ውን ሞገድ፥ ወይም የሰ​ማይ ብር​ሃ​ና​ትን ዓለ​ሙን የሚ​ያ​ስ​ተ​ዳ​ድሩ አማ​ል​ክት አስ​መ​ሰ​ሏ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 13:2
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች