ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 13:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ነገር ግን እሳትንና ፈጥኖ የሚነፍሰውን ነፋስ፥ ወይም የከዋክብትን ዙረት፥ ወይም የውኃውን ሞገድ፥ ወይም የሰማይ ብርሃናትን ዓለሙን የሚያስተዳድሩ አማልክት አስመሰሏቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ነገር ግን እሳት፥ ነፋስ ወይም ፈጣን አየር፥ ከዋክብት፥ ማዕበል ወይም የሰማይ ብርሃናትን ዓለምን ያስተዳድራሉ ብለው እንደ አማልክት ያመልኳቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |