ምናልባትም የሚያስቀይም እንስሳ መልክ ይሰጠዋል፤ በጭቃ ይለቀልቀዋል፤ ቀይ ቀለም ይቀባዋል፤ ጉድፉን ሁሉ ያጠፋለታል።
ወይም ከንቱ በሚሆን በእንስሳ ምስል ይሠራዋል፥ በቀይ ቀለምም ይቀባዋል፤ በጣቱም ቀለም አግብቶ ቀይ ያደርገዋል። ያለበትንም ጕድለት ይሞላል።