የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 11:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በተጠሙ ጊዜ ጥበብን ተጣሩ፤ ከአለታማው ገደል ውሃ፥ ከጽኑው ድንጊያ፥ የጥም ፈውስ ሰጠቻቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በተ​ጠሙ ጊዜም ጠሩህ፥ ከዐ​ለት ድን​ጋ​ይም ውኃ ተሰ​ጣ​ቸው። ከጽኑ ድን​ጋ​ይም ለጥ​ማ​ቸው ፈውስ ተሰ​ጣ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 11:4
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች