የክፉው ምክር ይመረመራል፤ የቃሉም ማስረጃ ለበደሉ መቀጣጫ ከጌታ ፊት ይቀርባል።
ክፉዎችን በልቡናቸው ምክር ይመረምራቸዋልና፥ የነገራቸውም ድምፅ ለበደላቸው ዘለፋ ሊሆንባቸው ወደ እግዚአብሔር ይደርሳልና።