ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 1:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የቀናኢ ጆሮ ሁሉን ነገር ይሰማልና፥ የማጉረምረም ድምፅ እንኳን ሳይሰማ አያመልጥም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ስለ ቅንአት ሥራውን ሁሉ የሚሰማ አይደለምና፥ የነጐርጓርም ድምፅ ከእርሱ አይሰወርም። ምዕራፉን ተመልከት |