የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጦቢትም “ወንድሜ ሆይ እንኳን በደኀና መጣህ፥ ስለ ቤተሰብህ እርግጡን ለማወቅ በመሻቴ አትቀየመኝ፥ ወንድማችን መሆንህ ከጥሩ ዘር መወለድህ አወቅሁ፤ የታላቁ የሸማይያ ሁለት ልጆች አናንያንና ናታንን አውቃቸዋለሁ፤ ከኔ ጋር ኢየሩሳሌም ይሄዱ ነበር አብረን እንሰግድ ነበር። ከእምነታቸው ንቅንቅ አላሉም፤ ዘመዶችህ ደጐች ናቸው፥ ከመልካም ዘር ተወልደሃል፤ እንኳን ደኀና መጣህ” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወን​ድሜ አንተ ግን ከደግ ቤተ ሰብ ነህ፤ ነገር ግን ንገ​ረኝ፤ ደመ​ወ​ዝ​ህን ምን እን​ስ​ጥህ? በየ​ቀኑ አንድ ድራ​ህማ እን​ስ​ጥ​ህን? ምግ​ብ​ህስ ከልጄ ጋር ይሁን?

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:14
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች