በዚያኑ ቀን ጦቢት በሜዶን በራጌስ ገባኤል ጋር ያሰቀመጠውን ብር አስታወሰ፥
በዚያችም ቀን ጦቢት በሜዶን ክፍል በራጌስ ለገባኤል አደራ ስላስጠበቀው ብር አሰበ።