የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አንቺን የሚወዱ ሁሉ የተባረኩ ናቸው፥ በሰላምሽ የሚደሰቱ የተባረኩ ናቸው፥ በደረሰብሽ ቅጣት ሁሉ ስለ አንቺ የሚያዘኑ የተባረኩ ናቸው፤ እነርሱ በመጪዎቹ ቀኖች መባረክሽን አይተው በውስጥሽ ሆነው ይደሰታሉና።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ስለ መከ​ራህ የሚ​ያ​ዝኑ ሁሉ ብፁ​ዓን ናቸው፤ ክብ​ር​ህን ሁሉ አይ​ተው በአ​ንተ ደስ ይላ​ቸ​ዋ​ልና፤ ለዘ​ለ​ዓ​ለ​ሙም ደስ ይላ​ቸ​ዋል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:14
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች