የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 11:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አለቀሰ። “የዓይኔ ብርሃን ልጄ አየሁህ” አለ። ቀጥሎም እንዲህ አለ “እግዚአብሔር ይባረክ፤ ታላቅ ስሙ ይባረክ፤ ቅዱሳን መላእክት ሁሉ ይባረኩ፤ ታላቅ ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን፤ መላእክት ሁሉ ለዘለዓለም የተመሰገኑ ይሁኑ፤

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እነ​ሆም፥ ልጄ ጦብ​ያን አየ​ሁት፤” ከዚ​ህም በኋላ ልጁ ደስ እያ​ለው ገባ፤ ለአ​ባ​ቱም በሜ​ዶን የተ​ደ​ረ​ገ​ለ​ትን ታላ​ላቅ ነገር ሁሉ ነገ​ረው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 11:14
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች