የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጦብያ በደስታና በሰላም ከራጉኤል ቤት ወጣ፤ በደስታው የሰማይና የምድር፥ የሁሉም ንጉሥ የሆነውን ጌታ መንገዱን ስላቃናለት አመሰገነ። ራጉኤልንና ሚስቱን ኤድናን እንዲህ ሲል ባረካቸው “በቀሪው ዘመኔ ሁሉ እናንተን እንዳከብር በጌታ ታዝዣለሁ።”

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከዚ​ህም በኋላ ጦብያ ሄደ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም አመ​ሰ​ገ​ነው፤ መን​ገ​ዱን አቅ​ን​ቶ​ለ​ታ​ልና። ራጉ​ኤ​ልና ሚስቱ አድ​ናም አመ​ሰ​ገ​ኑት፤ እነ​ር​ሱም ሄዱ፤ ወደ ነነ​ዌም ቀረቡ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:13
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች