እሱም በአሦር ንጉሥ በሸልማንሰር ዘመን፥ ከላይኛው ገሊላ ክፍል ከቄዴሽ ኔፍታሊም በስተ ደቡብ፥ ከአሼር ወደ ምዕራብና ከፎጎር በስተ ሰሜን ከምትገኘው ከቲስቤ በምርኮ ተወስዶ የነበረው ነው።
እርሱም፦ ከአሴር በላይ ካለች ከገሊላ ንፍታሌም ክፍል ከቄዴዎስ በስተቀኝ ካለችው ከታስቢ በአሦር ንጉሥ በአሜኔሴር ዘመን የተማረከው ነው።