የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ምግቤን ለተራቡ፥ ልብሶችን ደግሞ ለታረዙ እሰጥ ነበር። የወገኖቼ ሬሳ ከነነዌ ቅጥር ውጪ ተጥሎ ባየሁ ጊዜ እቀብር ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እህ​ሌ​ንም ለተ​ራቡ፥ ልብ​ሴ​ንም ለተ​ራ​ቆቱ ሰጠሁ። ከወ​ገ​ኖ​ችም የሞተ ሰውን በነ​ነዌ ግንብ ሥር ወድቆ ባየሁ ጊዜ እቀ​ብ​ረው ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:17
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች