የቶብኤል ልጅ፥ የአናኒኤል ልጅ፥ የአዱኤል ልጅ፥ የጋባኤል ልጅ፥ የሩፋኤል ልጅ፥ የራጉኤል ልጅ፥ የአሲኤል ዘር፥ የኔፍታሊም ወገን የሆነው ጦቢት የቃሉ መፅሐፍ ይህ ነው።
ከንፍታሌም ነገድ ከአሳሄል ወገን የገባኤል ልጅ የጦብኤል ልጅ የጦቢት የነገሩ መጽሓፍ ይህ ነው።