ብልሃተኛ በእጁ ሥራ ይመሰገናል፥ የሕዝብ አለቃ በቃሉ ጥበብ ይመሰገናል፤
ሥራው በብልሃተኛው እጅ ይከናወናል፤ የአሕዛብንም አለቃ በቃሉ ጥበብ ያመሰግኑታል።