የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 9:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የቀድሞ ወዳጅህን አትተው፤ አዲስ ወዳጅህ እሱን አይተካከለውም፤ አዲስ ወዳጅ እንደ አዲስ ወይን ጠጅ ነው፤ ሲያረጅ ደስ እያለህ ትጠጣዋለህ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ድን​ገ​ተኛ ወዳጅ እንደ እርሱ አይ​ሆ​ን​ህ​ምና፥ የቀ​ድሞ ወዳ​ጅ​ህን አት​ተ​ወው። አዲስ ወዳጅ ጉሽ ጠጅ ነው፤ ቢከ​ርም ግን ደስ ብሎህ ትጠ​ጣ​ዋ​ለህ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 9:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች