በምትወዳት ሚስትህ ላይ አትቅና፤ እንዴት እንደምትጎዳህ አታስተምራት፤
ክፉ ትምህርትን እንዳትማርብህ፥ ባጠገብህ የምተተኛ ሚስትህን አታስቀናት።