ሌላኛው ዓይነት ወዳጅ፥ ከአንተ ጋር አይሰማማም፤ ይባስ ብሎም ጸባችሁ እንዲታወቅ ያደርጋል።
ጠላት የሚሆንህና፥ የሚሰድብህ፥ ሰውረህ የሠራኸውን ኀጢአትህንም የሚገልጥብህ ወዳጅ አለ።