የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 6:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የእግዚአብሔርን ትእዛዞች አስብ፤ ትእዛዞቹን ያለማቋረጥ አጥና፤ እሱ ራሱ ልብህን ያበረታልሃል፤ የምትሻውንም ጥበብ ታገኛለህ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ትእ​ዛዝ ዐስብ፤ መጻ​ሕ​ፍ​ቱ​ንም ሁል​ጊዜ አን​ብብ፥ እር​ሱም ልቡ​ና​ህን ያጸ​ና​ዋል፤ ጥበ​ብ​ንም ትወ​ዳት ዘንድ ይሰ​ጥ​ሃል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 6:37
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች