|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 አስተዋይ ሰው ካገኘህ በማለዳ ጎብኘው፤ እግርህ የበሩን ደፍ ይመላለስ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ብልህ ሰው ብታይ ፈጥነህ ወደ እርሱ ሂድ፤ እግርህም በደጃፉ መድረክ ይመላለስ።ምዕራፉን ተመልከት |