እኔ ተከብቤ ነበር፥ ረዳትም በአጠገቤ አልነበረኝም፥ ረዳት ፈለግሁ፥ ማንም አላገኘሁም።
በዙሪያዬም ከበቡኝ፤ የሚረዳኝም አጣሁ፤ የሚያድነኝ ሰው እንዳለ ብዬ ተመለከትሁ፥ ግን ማንም አልነበረም።