የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 48:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ራእዩ ጠብ በማይለው በታላቁ ነቢይ በኢሳይያስ በታዘዘው መሠረት፥ ሕዝቅያስ ጌታን የሚያስደስት ሥራ ሠራ፤ የአባቱን የዳዊት ፈለግም ተከትሎ ቆራጥነቱን አሳየ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሕዝ​ቅ​ያስ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ደስ የሚ​ያ​ሰ​ኘው ሥራ ሠር​ት​ዋ​ልና፤ በራ​እዩ ታላ​ቅና ታማኝ የነ​በ​ረው ነቢዩ ኢሳ​ይ​ያ​ስም እን​ዳ​ዘ​ዘው የአ​ባቱ የዳ​ዊ​ትን መን​ገድ አጽ​ን​ት​ዋ​ልና።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 48:22
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች