ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ሕዝቅያስ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘው ሥራ ሠርትዋልና፤ በራእዩ ታላቅና ታማኝ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስም እንዳዘዘው የአባቱ የዳዊትን መንገድ አጽንትዋልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ራእዩ ጠብ በማይለው በታላቁ ነቢይ በኢሳይያስ በታዘዘው መሠረት፥ ሕዝቅያስ ጌታን የሚያስደስት ሥራ ሠራ፤ የአባቱን የዳዊት ፈለግም ተከትሎ ቆራጥነቱን አሳየ። ምዕራፉን ተመልከት |