ነገር ግን መሐሪውን አምላክ ተማፀኑ፥ እጆቻቸውን ወደ እርሱ ዘረጉ፥ ቅዱስ እግዚአብሔርም ፈጥኖ ሰማቸው፥ በኢሳይያስም እጅ አዳናቸው፤
ይቅር ባይ እግዚአብሔርንም ለመኑት፤ እጃቸውንም ወደ እርሱ አነሡ፤ ቅዱሱም ከሰማይ ፈጥኖ ሰማቸው፤ በኢሳይያስም እጅ አዳናቸው።