Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 48:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ይቅር ባይ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ለመ​ኑት፤ እጃ​ቸ​ው​ንም ወደ እርሱ አነሡ፤ ቅዱ​ሱም ከሰ​ማይ ፈጥኖ ሰማ​ቸው፤ በኢ​ሳ​ይ​ያ​ስም እጅ አዳ​ና​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ነገር ግን መሐሪውን አምላክ ተማፀኑ፥ እጆቻቸውን ወደ እርሱ ዘረጉ፥ ቅዱስ እግዚአብሔርም ፈጥኖ ሰማቸው፥ በኢሳይያስም እጅ አዳናቸው፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 48:20
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች